ሕንድ ወደ 1.45 ቢሊዮን ዜጎች አሏት። የሕዝብ ቁጥርን ከዚህ በላይ ላለመጨመር በሕንድ የሚወለዱ ልጆች ቁጥር ይቀንሳል ብለው ሊያስቡ ይችላሉ። በአንድራ ፕራዴሽ የወሊድ መጠን ቀንሷል፣ የአዛውንቶች ቁጥር ደግሞ ጨምሯል በሚል አስተዳዳሪዎች ብዙ ልጆች እንዲወለዱ ማበረታቻ ይሰጣሉ። ...
የበርካታ ሀገራት አየር መንገዶች የመንገደኞችን የወንጀል ታሪክ አሊያም ያልተወራረደ መግዘብ የያዘ የመረጃ ቋት አላቸው። ለምሳሌ ወደ ኒው ዚላንድ ሲገቡ ያልከፈሉት ቅጣት ካለብዎ አሊያም ሳይከፍሉ ሊወጡ ከሞከሩ ፖሊስ በቁጥጥር ሥር ሊያውልዎት ይችላል። ...